ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 013/2017
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የቀድሞው የንብረቱ ባለቤት |
የንብረቱ ዓይነት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ ቀበሌ /ወረዳ |
የቤ.ቁጥር |
|||||||
|
1 |
ወ/ሮ አባይነሽ ዳባ |
እነ አባይነሽ ዳባ |
መኖሪያ ቤት |
AA000100 700638
|
435.85
|
አዲስ አበባ |
ጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 |
054 |
18,152,336.09 |
በመሆኑም፡-
- ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቴ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 05/13/2017 (ጳጉሜ 05/2017) ዓ.ም ድረስ ቤቱ በሚገኝበት ጉለሌ ክ/ከተማ አዲሱ ገበያ አካባቢ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቴ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
- በሚቀርበው ጥያቄ መነሻነት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ መሠረት ለአሸናፊው ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ይመለስላቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
- ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 05/13/2017 (ጳጉሜ 05/2017) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀነ- 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ05/13/2017 (ጳጉሜ 05/2017) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115571099 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
