ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Nile Insurance Company S.C (ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
|
S.N |
Description |
UM |
Quantity |
|
1 |
Swivel High Back Chairs (Mesh Type) |
No |
15 |
|
2 |
Swivel Medium Back Chairs (Mesh Type) |
No |
130 |
ስለሆነም መጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
-
ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
-
ከላይ በተ.ቁ 1 እና 2 ለተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
-
ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ከነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲሱ ዋናው መ/ቤት ለገሐር (ብሒራዊ ቲአትር አካባቢ) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ /22ኛ ፎቅ/ በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
-
የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ መስከረም 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡0ዐ ሠዓት ድረስ በኩባንያው ዋና መ/ቤት አዲሱ ህንፃ 22ኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
-
ጨረታው በዕለቱ መስከረም 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጧቱ 3:15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው አዲሱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል::
-
አንድ ተጫራች በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይችልም::
-
ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ ፣ ናይል ኤንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲሱ ዋናው መ/ቤት /ለገሐር/ ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ /22– ፎቅ/ የስልክ ቁጥር 0114-42 60 00/0911430292
የመ.ሣ.ቁ. 12836 አዲስ አበባ
