Tender Detail

Tender Details


በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተከላሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት እቃዎችን እና አገልግለሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ ማስከበሪያ /የጨረታ ዋስትና የባንከ ዋስትና ሲፒኦ /CPO /ብቻ ማስያዣ መሆኑን እናሳውቃለን።

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተከላሃይማኖት ጤና ጣቢያ


የግዥ መስያ ቁጥር 0007/2018

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተከላሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት እቃዎችን እና አገልግለሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ ማስከበሪያ /የጨረታ ዋስትና የባንከ ዋስትና ሲፒኦ /CPO /ብቻ ማስያዣ መሆኑን እናሳውቃለን።

ሎት1. 6211 የደንብ ልብስ ግዥ--------------------------------- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000

ሎት2.6212 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች--------------------------------የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000

ሎት 3. 6218 ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች---------------------የጨረታ ማከበሪያ ብር 7500

ሎት4. 6214 መድሃኒት እና የህከምና እቃዎች------------------የጨረታ ማከበሪያ 60,000

ሎት5.6219 ልዩልዩ መሳሪያዎች---------------------------------የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000

ሎት6.6213 ለህትመት-------------------------------------------የጨረታ ማስከበሪያ ብር 12000

ሎት7.6313 ለፕላት ማሽነሪና ለመሳሪያ መግዥ-----------------የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8500

ሎት8.6314 ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች መግዥ---------- የጨረታማስከበሪያ ብር 18000

ሎት9. 6243 ለፕላት ማሽነሪና ለመሳሪያ ዕድሳት እና ጥገና------የጨረታ ማስከበሪያ 10,000

ሎት10. 6244 ለህንፃ፤ለቁሳቁስ፤ተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ጥገና----የጨረታማስከበሪያ ብር 5000

ሎት 11.6233 የመስተንግዶ መሙያ ቅፅ--------------------------------የጨረታማስከበሪያ ብር13000

በዚህም መሰረት

1. በጨረታ ው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ድብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ /ማቅረብ ላለባቸው ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት /በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢያዎ ምዝገባ አማራች ያላቸው /አምራች የሆናችሁ/ብቻ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /የጨረታ ዋስትና የባንከ ዋስትና ሲፒኦ /CPO/ብቻ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን/እለት አንሰቶ ለተከታታይ10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በተ/ሃ/ማኖት ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

 

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው በታሸገ ኤንቭሎፕ/በፖስታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት በተ/ሃማኖት ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል። ነገርግን በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻለው በአስረኛ ቀን እስከ አስራአንድ ስዓት ተኩል /11፡30 ድረስ ብቻ ነው ። ከአስራ አንድ ሰዓት ተኩል በኃላ ማስገባት አይቻልም፡፡ አስራ አንደኛ /11ኛ/ቀን ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ተኩል /3፡30 የሚከፈት ይሆናል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊትለ ሎትı፤ ሎት፡2 ሎት3፤ሎት፡5 ሎት፤7 ሎት፡8 እናሎትከ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ሎት፡6 እና ሎት፡ 4 መስሪያ ቤቱ ናሙና የሚያሳይ እና የሚሰጥ ይሆናል።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችና አገልግሎቶች ለእያንዳዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ /ስርዝ ድልዝ ያለው ጨረታ ተቀባይነት የለውም ።

8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችና አገልግሎቶች በራሳቸው ትራንስፖርት ጤና ጣቢያችን ድረስ ማቅረብ ይኖርባችዋል።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ ስልክ ቁጥር 011 5 51 09 57 /011 5 57 69 78 ወይም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተ/ክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ወረድ ብሎ ጎላ ፓርክ አጠገብ ተ/ከለሃይማት ጤና ጣቢያ በአካል በመገኘት መጠየቅ ይቻላል፡፡

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ

Save Tender