በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
እሁድ ነሀሴ 25/2017
የጨረታ ማስታወቂያ
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የእቃ ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ
|
|
ሎት1 |
የደንብ ልብስ |
8,000.00 |
|
ሎት2 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
7,000.00 |
|
ሎት3 |
ህትመት |
2,000.00 |
|
ሎት4 |
የህክምና ዕቃዎች |
3,000.00 |
|
ሎት5 |
አላቂ የትምሀርት ዕቃዎች |
5,000.00 |
|
ሎት6 |
የፅዳት ዕቃ |
8,000.00 |
|
ሎት7 |
ልዩ ልዩ መሣሪያ ግዥ |
2,000.00 |
|
ሎት8 |
የሕንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ መግዣ |
5,000.00 |
|
ሎት9 |
ጥገና/እድሳት |
3,000.00 |
|
ሎት10 |
ኤሌክትሮኒክ |
10,000.00 |
|
ሎት11 |
ፈርኒቸር |
9,000.00 |
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበውመወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ሕጋዊ የሆነና የታደሰ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም የግብር መለያ ቁጥር (TIN No.) ሊኖራቸውና ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. ለሚያቀርቡት ዕቃ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ሊሆኑ ይገባቸዋል፡፡
3. በጨረታው ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ እና የተጫራቾች የምስከር ወረቀት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡
4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 6 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ለእያንዳንዳቸው የዋጋ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ (C.P.O) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል በለሚ እፀደ ሕፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ቢሮ ድረስ በመቅረብ መግዛትና መጫረት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ሰነድ ኮፒ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ ብለው በመለየትና በ2 ፖስታ በማሸግ እንዲሁም የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በለሚ አፀደ ሕፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ቢሮ ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በቀኑ ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
9. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
10. መሥሪያ ቤቱ ከሚገዛው አጠቃላይ ዕቃዎች 20% መጨመር እና መቀነስ ይችላል ፡፡
11. ከት/ቤቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
12. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሁሉም ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ሳምፕል ሲያቀርቡ ምንም አይነት የድርጅቱን ማንነት የሚገልጽ ምልከት መኖር የለበትም ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 67 -76 -35 ወይም በአካል ለሚ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሰሚት ኮንዶሚኒየም 3ኛ በር ገባ ብሎ ቦሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ ከ ትንሽ ወረድ ብሎ ፋይናንስ ግዥና ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
