Tender Detail

Tender Details

  • Company ትምህርት ለልማት ማህበር
  • Address ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወሊሶ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ትምህርት ለልማት ማህበር በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወሊሶ ከተማ የሚገኘውንና በ1734 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ድርጅት ለቢሮና ለማህበረሰብ ማሰልጠኛ ማዕከልነት ሲጠቀምበት የነበረውን ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ትምህርት ለልማት ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

    የጨረታ ቁጥር ትልማ/01/2017

 

ትምህርት ለልማት ማህበር የልማት ስራዎችን ለማካሄድ የተቋቋመ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፲፫/፪ሺ፲፩ ዓ.ም አንቀፅ ፷፩/፬/ እና ስለሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ሂሣብ አጣሪዎች እና ስለንብረት ግዢ፣ ሽያጭና አወጋገድ የወጣ መመሪያ ቁጥር 850/2014 መሰረት፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወሊሶ ከተማ የሚገኘውንና በ1734 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ድርጅት ለቢሮና ለማህበረሰብ ማሰልጠኛ ማዕከልነት ሲጠቀምበት የነበረውን ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ንብረቱን ባለበት ሁኔታ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅት ሆነ ግለሰብ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፤ የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ በዚህ ኢሜል አድራሻ efhda@yahoo.com በመጠየቅና የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት፣ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ትምህርት ለልማት ማህበር

 

Save Tender