የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችል አንድ ካስተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO 01/2018
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችል አንድ ካስተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡-
- የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡-
- የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስከረ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡-
- ተሽከርካሪው ሙሉ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ካስተር ለ30 ሰውና ከዚያም በላይ የመጫን አቅም ያለው።
- የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ያለውና ግብር የነበረ የመንገድ ትራንስፖርት ቦሎ ያለው
- ተጫራቾች ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ፣ እሁድ መሉ ቀን እና በካላንደር ዝግ በሆኑ ቀናቶች ከፍያና ስራ የሌለ መሆኑን አውቆ የሚጫረት ሆኖ መ/ቤቱ ለስራ ከፈለገው የሚሰራ
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በጅግጅጋ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት ስም በንግድ ባንክ የተመሰከረለት (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በሚቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለጨረታ ሰነዱ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ሰነዱን ከጅግጅጋ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ከገቢ ሒሳቦች ቡድን መግዛት ይችላሉ፡:
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻ ከአንድ ኮፒ ጋር መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በጨረታው ቀን ብቻ እስከ ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላል።
- ጨረታው ማስታውቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 05 ጨረታው ይከፈታል 11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን ጨረታው ይካሄዳል።
- ተጫራቾች በጨረታው ቀን የሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ በአካል ወይም በቪዲዮ መቅረብ ይኖርበታል::
- አሸናፊው ድርጅት የማሽከርከር ፍቃድ ያለው ሾፌር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን ፡- በጅግጅጋ ጉንሩክ ጀ ቅ/ጽ/ቤት ግዢና ፋይናንስ ቡድን ıኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 05
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0913841834 ወይም 0910208950
E-mail addres jijccarchive@gmail.com ወይም Getachewtak1@gmail.com
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
