Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ጽቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፤እንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ጽቤ/ት


የ1ኛ ዙር የግዥ የጨረታ ማስታወቂያን

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ጽቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፤እንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም፡-

ሎት 1: - አልባሳትና ጨርቆች፣

ሎት 2 - አላቂ የቢሮ እቃዎች፣

ሥት 3 - ህትመት፣

ሎት 4 - አላቂ የሀከምና ዕቃዎች፣

ሎት 5 - የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣

ሎት 6 - የፅዳት እቃዎች፣

ሎት 7 – የቤት ውስጥ ተገጣጣሚዎች አድሳት እና ጥገና፣

ሎት 8 – የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ጥገና፣

ሎት 9 - ቋሚ እቃዎች፣

ሎት 10 - የደንብ ልብስ ስፌት፣

ሎት 11- የመስተንግዶ አቅርቦት፣

ሎት 12 - ትራንስፖርት፣

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ (የቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  • የግብር ከፋይ መለያ(ቲን ነምበር) ቁጥር ያላቸው፤
  • የግብር ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • ናሙና (ሳምፕል) ለሚጠይቁ እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤

 

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 250.00 / ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 4ተኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 23 ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን

የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ሎት1, ብር 10532 (አሰርሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር)፣ ለሎት2, ብር 8264 (ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ስልሳ አራት ብር)፣ ሎት3, ብር 1000 ብር(አንድ ሺህ ብር)፣ ሎት4, ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር)፣ሎት5, ብር 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር)፣ ሎት6, ብር 9783 (ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር)፣ ሎት7, ብር 2250 (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሀምሳ ብር) ሎት8, ብር 806 (ስምንት መቶ ስድስት ብር) ሎት9, ብር 8786 (ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ስድስት ብር) ሎትıo, ብር 1050(አንድ ሺህ ሃምሳ ብር) ሎትክ, ብር 2000(ሀ ነት ሺህ ብር) ሎትız, ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) ብቻ የጨረታ ሰነዱን አሽገው ዋናውን እና ኮፒውን ለያይተው እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ታሽጎ በ3:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ሎት 3፣ 7፣ 8፣ 11 እና 12 አገልግሎት ግዥዎች በበጀት አመቱ አገልግሎት በሚፈለግበት ወቅት በሚታዘዘው መጠን ልከ ሲሆን ውሉ ጸንቶ የሚቆየዉ እስከ በጀት አመቱ መዝጊያ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዕቃዎች ናሙና /ሳምፐል/ ጨረታው ከመከፈቱ 2 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ውል ከመፈረማቸው በፊት የውል ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝዙት ሰነድ የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ቫትን ጨምሮ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው መሙላት አለባቸው፡፡
  • የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት የመ/ደ/ት/ቤት በጨረታው ከሚቀርቡት የእቃዎች ብዛት አሸናፊ ከሆነው ድርጅት እስከ 20 ፐርሰንት ድረስ ለመቀነስ ወይም ለመጨመር መብት አለው፡፡
  • ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ሰነድ ለምትገዙ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጃችሁ ተጫራቾች በሙሉ የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ደብዳቤ ታሳቢ የሚደረግላችሁ ለጨረታ ማስከበሪያ እና ለውል ማስከበሪያ ሲፒአ (CPO) የሚያዝላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ከ/ከተማ ወረዳ 8 መሳለሚያ ወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011-2-30-30-51

በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ጽቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ ስንደኛ፣ አንደኛ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender