የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለባቺንግ ፕላንት ready mix concrete ለማምረት የሚዉል Admixture ለአንድ አመት በሚቆይ ኮንትራት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም የሚከተሱትን መመሪያዎች መሠረት በማድረገ በጨረታዉ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል::
Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለባቺንግ ፕላንት ready mix concrete ለማምረት የሚዉል Admixture ለአንድ አመት በሚቆይ ኮንትራት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም የሚከተሱትን መመሪያዎች መሠረት በማድረገ በጨረታዉ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል::
|
የገዥው መሰያ ቁጥር- |
የጨረታው አይነት |
የጨረታ ሰነድ መሸጯ ዋጋ |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
|
ERC/BDD/EP/B034/2025 |
Admixture (confirm to ASTM C494/ EN 934-2) Type A, (water-reducing) Type D, (water-reducing and retarding) Type F. (High range water-reducing /Super plasticizer) |
ብር 500.00
|
ብር 300,000
|
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና ንግድ ፈቃድ ያላቸው:
2. የግብር ከሩደ መስያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር1-3 የተጠቀሱትንና የሚመስከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አስባቸው::
4. የሚቀርበው እቃ አይነት እና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገሰፁት መስፈርቶች አሚስቶ ማቅረብ የሚችስ::
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 300,000.00(ሶስት መቶ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወደም ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ስ60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ሳይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብሄራዊ ባንክ አውቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ::
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመስስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር -_32_ ይህ ማስታወቂያ አየር ሳይክዋስበት ቀን ከ 11/12/2017 ዓ.ም ጀምሮ አስከ 20/12/2017 ዓ.ም(ጨረታው አስከሚዛገበት) በኮርፖሬሽኑ መ/ቤት በአካል በመገኘት ዘወትር በስራ ስዓት መግዛት ይችሳሱ:: ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን፣ ፋይናንሻስንና ቴክኒካሱን ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ስንድ ፖስታ በማድረግ የገዥ ኦፌሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕስት ጀምሮ አስከ 20/12/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4.00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ20/12/2017ዓ.ም ከቀኑ 4.00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ይከፈታል:: አስቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል::
7. መስሪያ ቤቱ የተሻሰ ስማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሱ በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
8. በጨረታው ስመሳተፈ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈስጉ በሩክስ ቁጥር +251114702044- በመልክ ወደም በስልከ ቁጥር 0114702058 ወይም 011470205 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::
(አድራሻ- የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ (ሴራሲዮን መንገድ /መሿስኪያ) ፣
ስልክ-0114702058/0114702051/0966800400፣ፋክስ +251114702044 ኢሜል erailways@erc.gov.et, bethel-erc-eng-procur@erc.gov,et)
