Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ (Sidama National Regional Government Livestock Development Office)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ጎርጋዳ ሰፈር ከፍ ብሎ ሲዳማ ብ/ክ/መ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916108360
  • Website
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ቁሳቁስ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ (Sidama National Regional Government Livestock Development Office)


የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 01/2018

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ቁሳቁስ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1) በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ተጨማሪ ዕሴት ታከስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣ ጨረታ መሳተፍ የሚችልና የምዝገባ ምስከር ወርቀት ማቅረብ የሚችል/የሚትችል።

2) ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት ቀን) ተከታታይቀናት የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ባንከ በማስገባት ከመ/ቤቱ ግዥ ኬዝ ቲም ከጎርጋዳ ሰፈር ከፍ ብሎ ሲዳማ ብ/ክ/መ/እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 በአካል ሆነ በተወካዮቻቸው . አማካይነት መግዛት ይቻላል፡፡

3) በየዘርፉ የጨረታ ማስከበሪያ(Bid Bond) ብር 30,000(ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና/Bank Guaranty/ ወይም የከፍያ ማዘዣ(CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡

4) አሸናፊ ሆኖ የሚመረጠው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ የተመሰረተ የባንከ ዋስትና ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት።

5) ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴከኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን ሰነድ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን (ተከታታይቀናት) ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ኬዝ ቲም ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በአስራ ስድስተኛው ቀን ሰነድ መሸጥና መግዛት አይቻልም።

6) ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት _ ከላይበተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ላይይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡

7) መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

8) መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅት ህጋዊ ማህተም ሳያደርግ የቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡

9) የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል።

10) የሰነድ ማስገቢያ ከመጨረሻው ቀንና ሰዓት በኋላ የሚመጡ አመልካቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

1) በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916108360/0916070057 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- ጎርጋዳ ሰፈር ከፍ ብሎ ሲዳማ/ብ/ክ/መ/እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 እንገኛለን።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ

Save Tender