Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታ ልማት ማህበር (EAGC-ADA)
  • Address አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት ህንጻ አጠገብ ሜሪስቶብስ ክሊኒክ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251916790412
  • Website
  • Deadline02 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security20,000 (ሀያ ሺ ብር)
  • opening date2025-09-03 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Merchandise

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚያአብሄር ቤተከርስቲያን እርዳታና ልማት ማኅበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች፤ 1ኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት ባለ 10 ኪ.ግ እና ባለ 1 ሊትር ፈሳሽ ዘይት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታ ልማት ማህበር (EAGC-ADA)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚያአብሄር ቤተከርስቲያን እርዳታና ልማት ማኅበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች፤ 1ኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት ባለ 10 ኪ.ግ እና ባለ 1 ሊትር ፈሳሽ ዘይት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ –ቻይና መንገድ ካስ ታወር ሕንፃ (ወንጌላዊት አካባቢ) አጠገብ ባለው መንገድ ጉባኤ እግዚያአብሄር በሚገኘው ቢሯችን ድረስ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ክፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማኅበር ስም በአዋሽ ባንክ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ 20,000 (ሀያ ሺ ብር ብቻ) cpo አሠርተው ከዋጋ መቅረቢያው ሰነድ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት ወይም ጨረታ የሚከፈትበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዚህ መሠረት ተጋባዥ ተጫራች ድርጅቶች ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክሜንት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ታሽገው መቅርብ አለባቸው፡፡

ፍርኖ ዱቄት 1 ኪሎ ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡

የሚያቀርቡትን የዘይት ዓይነት (ብራንድ) መግለፅ አለባቸው፡፡

በጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ክብ ማህተም እና ፊርማ ማድረግ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም በፊርማ ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

ልማት ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 28/12/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0967006339 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማኅበር

 

 

Save Tender