Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline04 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-09-04 00:00:00
  • Categories Construction Works

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ለካራ ቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት የአጥር ግንባታ የእጅ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር  EEU/PPM/05/2018(NCB)

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ለካራ ቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት የአጥር ግንባታ የእጅ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የመንግስት ግዥና የንብረት የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ በኢፌዴሪ አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
  2. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል የኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል 11 ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 (አርባ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በእ... ፕሮጀከት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ወይም EEU-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እና ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/05/2018(NCB) የሚል ምል በማድረግ እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2017 . እስከ ቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንጻ ላይ 11 ፎቅ በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ነሐሴ 29 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200-6 00 ሰዓት 700 -1100 እና ቅዳሜ ጠዋት 200 600 መመልከት ይቻላል
  7. የፕሮግራም /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0111263153 መደወል ይችላሉ።

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎ ማኔጅመንት /ቤት

 

Save Tender