በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች/ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡-
I. የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣
II. የሰራተኞች ደንብ ልብስ ጨርቆች፣
III. የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣
IV. የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣
V. የመኪና ጎማዎች፣
VI. የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች/ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ መስፈርቶች-
1. የንግድ ስራ ፈቃድ ያለውና የ2025/2018 ዓ.ም የስራ ፈቃዱን ያሳደሰና መረጃውን የሚያቀርብ፤
2. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢና የንግድ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል፤
3. ለጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ለጽ/መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች 10,000.00 ብር፤ ለኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች 10,000 ብር፤ ለግንባታ ዕቃዎች ብር 10,000.00 ብር፤ ለሰራተኞች ደንብ ልብስ ጨርቅ 5,000 ብር፤ ለቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች 5,000.00 ብር፤ ለመኪና ጎማ 5,000.00 ብር ከታወቀ ባንከ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
4. አዲስ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከሆነ ካደራጀው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
5. ነባር ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከሆነ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር በተራ ቁጥር 3 ላይ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
6. የሚቀርቡ ዕቃዎች ኦሪጅናልና ጥራቱ የተረጋገጠ መሆን አለባቸው፡፡
7. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት በመከፈል ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ ከወረዳው ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይወስዳሉ፡፡
8. የሰነዱ መሸጫና የመወዳደሪያው ቦታ በገንጂ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይሆናል፡፡
9. ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ15/12/2017 ዓ.ም እስከ 05/13/2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡
10. በ02/01/2018 ዓ.ም በ11፡30 ሰዓት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ተዘግቶ በ04/01/2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በመማሪያው መሰረት በግልጽ ይከፈታል፡፡
አድራሻ፡- የገንጂ ወረዳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ዋና ከተማ 70 ኪሎ ሜትር ርቆ የሚገኝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ መሰረዝ ይችላል፡፡ ስተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09-17-64-02-10/ 09-29-33-96-42/ 09-10-63-88-06
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወስጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
