Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርታር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን ለየሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle

እናት ባንክ አማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸፕ ይፈልጋል::


በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር አባ/004/2017

እናት ባንክ አማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸፕ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው አይነት

የሞተር ቁጥር

 

ታርጋ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የምርት ዘመን

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የተጫራች መነሻ ዋጋ

መግለጫ

(ማብራሪያ)

1

ቼቭሮሌት መኪና 1500 ሲሲ

F15S3-4216201

3-85728AA

 

KL1TM5CY5BB280481

 

2011

560,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

2

ቼቭሮሌት መኪና 1500 ሲሲ

F15S3-4742071

 

3-99431AA

 

KL1TM5CY8DB123675

 

2013

520,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

3

ቼቭሮሌት መኪና 1500 ሲሲ

F15S3-4215111

 

3-85731AA

 

KL1TM5CY3BB280110

 

2011

480,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

4

ቼቭሮሌት መኪና 1500 ሲሲ

F15S3-4214981

3-85734AA

 

KL1TM5CY2BB279451

 

2011

480,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

5

ሞተር ሳይክል (YAMHA)

1DE2015690

 

3-1430AA

 

MEIFE43FOD2015726

 

2012

30,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

6

ሞተር ሳይክል (YAMHA)

1DE2022870

 

3-2474AA

 

ME1FE43F6E2022861

 

2013

30,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

7

ሞተር ሳይክል (YAMHA)

1DE2022666

 

3-2480AA

 

ME1FE43F7E2022674

 

2013

30,000.00

 

ባለበት ሁኔታ

8

ሞተር ሳይክል (YAMHA)

1DE2015588

 

3-1429AA

 

ME1FE43F8D2015750

 

2012

 

 

ባለበት ሁኔታ

 

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል ካሳንቺስ ከሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችሳሱ።

2. ተጫራቾቾ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዝሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለማየት የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ባንኩ በሚያመቻቸው ቀን እና ሰዓት በመቅረብ ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 2:00 አስከ 6:00 ሰዓት ፤ ከሰዓት ከ7:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋት 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት በመግዛት በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለፀው አድራሻ አስከ ነሃሴ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጣ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ነሃሴ 23 /2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው ።

5. ተጫራቾች መኪኖቹን በተመለከተ ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. ተጫራቾች ሞተሮቹን በተመለከተ ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወደም ለብቻው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት(5) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል ንብረቶቹን በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል።

8. አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈል 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተ.እ.ታ ይከፍላሉ እንዲሁም በገዥ በኩል የሚከፈሉ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎችን ግዥ ይከፍሳል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10.የበለጠ መረጃ ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 0115585014።

ማን እንደ እናት!

 

 

Save Tender