የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MSF/LP/05/2025
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጥቅል አንድ፡- የአገዳ ጋሪ ሰንሰለት (chain) ናሙና ያስፈልጋል
ጥቅል ሁለት፡- የከባድ ማሽነሪ መለዋወጫ (power plus, Grade & other spare)
ጥቅል ሶስት:- የከባድ ማሸነሪ መለዋወጫ (Grab loader, Volvo spare)
ጥቅል አራት፡- የዩርሰስ ትራክተር መለዋወጫ
ጥቅል አምስት:- የቨርሳታይል ትራክተር መለዋወጫ
ጥቅል ስድስት፡ - ሲቪል ወርክ መለዋወጫ ዕቃዎች (ሚስማር ቆርቆሮና ሌሎች)
ጥቅል ሰባት:- Wooden Pole (አጣና)
ጥቅል ስምንት:- Bearing (ቤሪንግ) ናሙና ያስፈልጋል
ጥቅል ዘጠኝ ፡- የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎች
ጥቅል አስር፡ - Bearing & Electrode (ናሙና ያስፈልጋል)
ጥቅል አስራ አንድ:- የፋብሪካ መለዋወጫ ዕቃዎች (Gasket maker, loctite wire brush & other) በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ1.5 - 2% የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሜከሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 19 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዕለቱ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0115-505607, 0115-505633 ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ አዲስ አበባ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ
