Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ
  • Address ወልቂጤ ከተማ : ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-330/255/54
  • Website
  • Deadline02 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10,000 /አስር ሺህ ብር/
  • opening date2025-09-02 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Stationery Materials , Electronics Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ለሴክተሮች ግልጋሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ መግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ለሴክተሮች ግልጋሎት የሚውል

  1. የጽህፈት መሣሪያ
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ሞተር ሳይክል

በጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ሰርተፍኬት
  2. ቲን ነበር ሰርተፍኬት
  3. የቫት ሰርተፍኬት
  4. የአቅረቢዎች ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ይህ ጨረታ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች በ2 ኮፒ በማድረግ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ እስከ 15 የስራ ቀን ድረስ 6፡00 ሰዓት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ግ/ን/አ/ስ/ኤ/ቲ.ም ስራ ሂደት ማስገባት ይጠበቃል ጨረታው የሚታሸገው 6፡01 ሰአት ላይ ይሆናል ጨረታ የሚከፈተው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡
  6. በጨረታ መክፈቻ ሰዓት የተጫራቾች /ወኪሎች መገኘት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር /ሲፒኦ/ በሌላ ማስያዝ ይጠበቃል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሰራ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
  9. የጨረታው ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ግዥ ንብረት አስተዳደር ክፍል ቀርቦ መውሰድ ይችላል

ለበለጠ መረጃ

ስ.ቁ 011-330/255/54 በመደወል ይጠይቁ

ማ/ኢ/ክ/ወ/ቀ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ወልቂጤ

 

Save Tender