የዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ፣ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል።
የዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር B-ETH 14/25
የዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር ፡0883 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ ዋና ቢሮውን አዲስ አበባ በማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። የድርጅቱ አላማ የጋማ እንስሳትን ደህንነትና ጤንነት ማሻሻል እና በእነዚህ የጋማ እንስሳት ጉልበት ኑሯቸውን የመሰረቱ የማህበረሰብ ከፍሎችን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ሲሆን ይህንንም ለመተግበር ከመንግስት እንስሳት እና የግብርና ተቋማት ጋር በትብብር ይሠራል።
ድርጅታችን ዘብሩከ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ፣ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል።
|
S/N |
Item Description |
Unit
|
Qty
|
Remark
|
|
1 |
Metal Shelf with two sliding lockable door size190*90*40 (imported)
|
Pcs
|
51 |
Imported
|
|
2 |
Guest chair without arm (imported) |
Pcs
|
19 |
Imported
|
|
3 |
Table size 150*75*70 |
Pcs |
41 |
Imported |
1. ተጫራቾች ህጋዊና የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ተመዝጋቢ የምስከር ወረቀት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር 797 ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋቸው 2% ቦንድ በሲፒኦ መልከ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ሲፒእው የጨረታ ኤንቨሎፕ ውስጥ ለብቻው ታሽጎ መቅረብ አለበት።
4. ተጫራቾች በስም የታሸገውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከላይ በተ.ቁ 2 በተጠቀሰው አድራሻ በሚገኘው የብሩከ ፅ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰአት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ነው። የጨረታ ማቅረቢያው (15) አስራ አምስተኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀናት ከዋለ የጨረታ መዝጊያው ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ይሆናል።
5. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጪ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
6. የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋበት ቀን (በተ.ቁ.4 የተመለከተው) ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
7. ድርጅቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የጨረታ መክፈቻውን ቀን የማራዘም ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡)
8. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-0069/011-662-1885 በመደወል ወይም በኢሜይል info@thebrookeethiopia.org አድራሻችንን መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻችን፣ 22 ማዞሪያ በአውራሪስ ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በጀርባ ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በኩል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ በንጋት ህንፃ እና በአዳነ ገብሩ ህንፃ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፡፡
ዘብረክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ
