Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ንብረት ቢሮ ቁጥር 309 ሦስተኛ ፎቅ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 096 768 4656
  • Website
  • Deadline25 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityሎት (Lot 1) (200,000) ሁለት መቶ ሺህ ብር እና ሎት (Lot 2) (150,000) አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር
  • opening date2025-08-25 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Vehicle Spare Parts

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሠራዊት ቀለብ (ሬሽን) እና ለትራፊክ እጀባ ሞተር (YAMAHA) መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሠራዊት ቀለብ (ሬሽን) እና ለትራፊክ እጀባ ሞተር (YAMAHA) መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት (Lot 1) የሠራዊት ቀለብ (ሬሽን)

ሎት (Lot 2) ትራፊክ አጀባ ሞተር YAMAH (መለዋወጫ ዕቃ)

በዚሁ መሰረት፡-

  1. 2018 ዓ/ም ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ትችል፣
  2. አግባብ ካለው መንግስት ተቋሚ የታደስ ብቃት ማረጋገጫ ሴርቴፍከት ማቅረብ የሚችሉና ተጨማሪ ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  3. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለሠራዊት ቀለብ (ሬሽን) እና ለትራፍክ እጀባ ሞተር ያማሃ/YAMAHA መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች ከአሰሪና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በሥራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ አፈፃፀም ማስጠንቀቅያ የተሰጣቸው ሥራ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም።
  4. ተጫራቾች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት (ቴክኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) ሲጠየቅ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው። ይህ ተጣርተው ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይሆናል።
  5. አንድ ተጫራች ከአንድ ሠነድ በላይ መግዛትም ሆነ መወዳደሪ አይችልም።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት (Lot 1) (200,000) ሁለት መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፊያ ማስያዣ (Cpo) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት (Lot 2) (150,000) አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር በባንከ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የከፊያ ማስያዣ (Cpo) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል።
  8. ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ህጋዊ ፍቃዳቸውና ተ.ዕ.ታ (VAT) የተመዘገበበት ሰርትፍከት ታከስ ከሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአሥር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር ለሎት (Lot 1) 200 (ሁለት መቶ) ብር ለሎት (Lot 2) 200 (ሁለት መቶ) ብር በመከፈል በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ዳይሬክቶረት ቢሮ ቁጥር 40 በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  9. የጨረታው ሠነድ ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ፋይናንሻል አንድ ኦሪጅናልና ቴኪኒካል ሁለት ኮፒ ሠነዱ በተለያዩ በፖስታና ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በመጨመር በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00-4፡30 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን በማስገባት 4፡30 ሰዓት ይታሸጋል።
  10.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ የዛው እለት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾች አለመግኘት የጨረቃውን መክፈት አያስተጓጉልም (አያግደውም)።
  11.  የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገላፀው ቦታና ሠዓት ይሆናል።
  12.  ገዥው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ ተጠበቀ ነው።

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender