የሚገኘው የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግስት ግዥ መመሪያ መሠረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሥር የሚገኘው የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግስት ግዥ መመሪያ መሠረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ሕጋዊ ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 (ሁስት መቶ ብር ) በመክፈል የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 59 መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
ኮድ |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
6211 |
1 |
5,000.00 |
|
2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
6212 |
2 |
4,500.00 |
|
3 |
ህትመት |
6213 |
3 |
500.00 |
|
4 |
የሕክምና ዕቃ |
6214 |
4 |
100.00 |
|
5 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች |
6215 |
5 |
500.00 |
|
6 |
አላቂ የፅዳት እቃዎች |
6218 |
6 |
6,000.00 |
|
7 |
ልዩ ልዩ |
6219 |
7 |
1,500.00 |
|
8 |
የሰራተኛ መስተንግዶ |
6233 |
8 |
7,603.20 |
|
9 |
ጥገና |
6244 |
9 |
4,500.00 |
|
10 |
ቀሚ እቃ |
6313 |
10 |
4,500.00 |
1.የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡
2.በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3.የእቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
4.የቫት ተመዝጋቢ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
5.ተጫራቶች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ማስፈር እና መጨረሻ ቦታ ላይ ፈርማ እና ማህተም በመምታት በ1 ኦርጅናል እና 1ኮፒ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን አቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ
በማስያዝ እና የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል ::
7 አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው እስከ ት/ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9.ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት 10ኛው ቀን 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 59 ይከፈታል፡፡
10.እያንዳንዱ ተጫራች የዕቃዎችን ናሙና /ሳምፐል/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው::
11.የውል ማስከበሪያም ሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለጽን በባንከ የተረጋጋጠ ሲፒአ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
12.ትምህርት ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የእቃውን መጠን ከውል በፊት 20% መጨመር እና 20% የመቀነስ
መብቱ የተጠበቀ ነው:፣
13.ተጫራቾች በጥቃቅን እና አነስተኛ የምትወዳደሩ አምራቾች (ተጨማሪ እሴት) ያላቸው መሆን አለባቸው:: በዚሁ መሠረት ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው መሆኑን እየገለጽን ካደራጃችሁ ተቋም ይህን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡
14.ትምህርት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 10 አንበሳ ጋራዥ በስተጀርባ ወይም ከዊንጌት ወደ
አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ከፍ ብሎ የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ
ደረጃ ት/ቤት
ስበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 251112305623 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 10 የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ እንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት፡፡
ምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት
