የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን ሎት-ı የደንብ ልብስ ግዢ እና ለደንብ ልብስ ስፌት ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት-3 የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች ሎት-4 የላብራቶሪ እና የህከምና እቃዎች ሎት-5 የተለያዩ ቋሚ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች ሎት 6-የተለያዩ ትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ሎት 7- የማእከል እና የስፖርት ዕቃዎች ሎት 8- የኮምፒውተር እና የቢሮ እቃዎች ጥገና ሎት 9- የቧንቧ መስመር እና 8. የብረታ ብረት ጥገና ሎት 10- የተለያዩ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018
የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን ሎት-ı የደንብ ልብስ ግዢ እና ለደንብ ልብስ ስፌት ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት-3 የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች ሎት-4 የላብራቶሪ እና የህከምና እቃዎች ሎት-5 የተለያዩ ቋሚ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች ሎት 6-የተለያዩ ትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ሎት 7- የማእከል እና የስፖርት ዕቃዎች ሎት 8- የኮምፒውተር እና የቢሮ እቃዎች ጥገና ሎት 9- የቧንቧ መስመር እና 8. የብረታ ብረት ጥገና ሎት 10- የተለያዩ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፦ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. በየዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ማቅረብ የሚችሉ::
3. የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
4. ተጫራቾች የተዘጋጀው ለጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበት ሎት1፡-20,000 2: - 18,459.50 3: -15,000 4: -1,400 5:8,241.60 6: -2,700 ሎት7-1,800 ሎት8፡-8,000 ሎት9-10,000 ብር ሲሆን በቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ/CPO/በታሸገ ኤንቨሎፕ በማስያዝ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚገባቸው _ አድ ሲሆን ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ያልያስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
5.የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የት/ቤቱ ንብረት _ ክፍል ውስጥ ያስረክባል፡፡
6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር)በመክፈል በት/ቤቱ የዕለት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በመግዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ በመሙላት ለዚህ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ እና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጎ የማያቀርብ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
8. የጨረታ ሳጥን በıoኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በከኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በቢሮ ቁጥር ውስጥ ይከፈታል፡፡
9.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አላቂ ዕቃዎች ለመለየት የሚያስችል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ /ተጫራች⁄ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
10. የጥቃቅንና አነስተኛ ልዩ አስተያየት የሚያገኙት ባመረተው ምርት እና በምርቱ ላይ እሴት በጨመሩት ብቻ ሲሆን ሌሎች እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ ገዝተው CPO አስይዘው ይወዳደራሉ፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. ት/ቤቱ የዕቃዎቹን ብዛት 20% የመጨመር /የመቀነስ⁄ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡
13. የጨረታው አሸናፊ መሆንዎ ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% CPO በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የቀለም አምባ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
አድራሻ ፡- ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ሺ ሆጀሌ መስጊድ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0112-30-51-11
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከ/ወ/9 ት/ጽ/ቤት የቀስም አምባ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
