Tender Detail

Tender Details


ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

  • የደንብ ልብስ
  • የጽሕፈትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች
  • ሌሎች ቀላል እቃዎች የፅዳት እቃዎች፣
  • ህትመት
  • የህክምና እቃዎችና የላብራቶሪ እቃዎች
  • የፕላንት ማሽነሪ ሕንፃ ቁሳቁስ እና እቃዎች መግዣ
  • ቋሚ እቃዎች ለፕላንት ለማሽነሪ እና ሕንፃ ቁሳቁስ መግዣ
  • እድሳትና ጥገና
  • ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት
  • ለመስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉና ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበትነ ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 21 ቀን 2017ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ዋጋውን በማድረግ ዋናውና ኮፒውን በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአ/ከ/ከ/ከተማ ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት በሚገኘው የከፍያና ሒሳብ ደጋፊ የሥራ ሂደት ግዢ ከፍል ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይቻላል፡፡

1. ማንኛውም ተጫራች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ የምስከር ወረቀት ፣ ተጨማሪ እሴት ታከስ ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የመንግሥት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዢ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት ወቅታዊ የሆነና የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች የዋጋውን 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

ተ.ቁ

ሎት

የጨረታ ዋስትና የብር መጠን

 

 

ብር

ሣ.

1

ሎት 1፡- የደንብ ልብስ

38,174

82

2

ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ እና የት/ት ዕቃዎችና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች

32,873

70

3

ሎት 3- ሌሎች ቀላል እቃዎች/ጽዳት

49,880

28

4

ሎት 4- ህትመት

3,000

00

5

ሎት 5 ፡- የህከምና እቃዎችና የላብራቶሪ እቃዎች መግዣ

4,000

00

6

ሎት 6 ፡- ዮፕላንት ማሽነሪ ህንፃ ቁሳቁስ ጥጋና እቃዎች መግዣ

 

20,000

00

7

|ሎት 7 - ለቋሚ እቃዎች ለፕላንት ለማሽነሪ እና ሕንፃ ቁሳቁስ መግዣ

10,000

00

8

ሎት 08 - እድሳትና ጥገና

2,000

00

9

ሎት 09- ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት

19,008

00

10

ሎት 10- ለመስተንግዶ

2,568

00

 

ጠቅላላ ድምር

181,504

80

 

ጨረታው የሚከናወነው በመንግሥት ግዢ አዋጅ በተገለጸው ግልጽ ጨረታ ስነስርዓት መሠረት ይሆናል፡፡

3. ጥቃቅን ተቋማት በአዋጁ መሠረት የተቋቋመ አነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ምትከ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ የዋስትና ደብዳቤ በዘርፉ የደራጀና አምራች መሆኑን የሚገልፅ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ ዋናውንና ቅጂው ላይ በእያንዳንዱ ሰነድ መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት ይህን ያላደረገ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡ ማንንኛውም ተጫራች ሁሉ ሠነዱ ተመላሽ ማድረግ አለበት ይህን ያላደረገ ተጫራች ከጨረታው ውጪ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5. ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር 1,2,3,4,6,7, ለተጠቀሱት ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መዝጊያው ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

7. ጨረታው በ10ኛው ቀን ነሐሴ 21 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ያበቃል በማግስቱ በ22/12/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

9. ማንኛውም ተጫራች የመንግሥት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዢ ለመሳተፍ የሚያስችል በአቅራቢዎች ዝርዝርላይ የተመዘገበበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማያያዝ አለበት፡፡

10. ተጫራቾች ሰነዶቻቸው ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ በዚህ ዌብ ሳይት www.ppa.gov.et የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡

11. ማንኛውም አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ የዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡

12. ለሠራተኞች ካፍቴሪያ ተጫራቾች የሚወዳደሩት በምግብና መጠጥ ዋጋ ሲሆን የቤት ኪራይ፣ የመብራትና የውሃ መሥሪያቤት የሚሸፍን በመሆኑ ለውስጥ ሠራተኛ በቅናሽ ዋጋ ማቅረብ የሚችልና ለውጪ መስተንግዶ በራሱ ዋጋ ተመን ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡

13. ለካፍቴሪያ ተጫራቾች መሥሪያ ቤቱ ከሚያቀርበው የምግብና መጠጥ ዝርዝር ውጪ የራሱ መጨመርእንደሚችል እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ሕጋዊ ያልሆነ የገንዘብ ሰነድ ማስያዝ ከጨረታ የሚያሳግድና በሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ከዊንጌት ወደ አጠና ተራ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 13 አጠገብ ወይም ከጦርኃይሎች ወደ ዊንጌት በሚወስደው ኮልፌ ጤና ጣቢያ ከፍ ብሎ

ስበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0112 73-93-59/09-46 87-71-31/09-13-69-64-46

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት

Save Tender