Tender Detail

Tender Details

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር በ2018 በጀት ዓመት ተጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎችከዚህ በታች በተገለጸው በግልጽ ጨረታ መስፈርት ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር በ2018 በጀት ዓመት ተጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም:-

  • የጽህፈት መሳሪያዎች
  • ኤሌትሮኒከስ
  • ፈርኒቸር
  • የፅዳት ዕቃዎች
  • የደንብ ልብሶችን
  • የሞተር ሳይክል
  • የመኪናና የሞተር ሳይከል ጎማዎች

ከዚህ በታች በተገለጸው በግልጽ ጨረታ መስፈርት ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት በመከተል ይህን ጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር (2017) የከፈሉ እንዲሁም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ቫት ከፋይ የሆኑ /TIN Number/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች ወደ ጨረታው ሂደት ከገባ በኋላ በሰነድ ላይ የተገለፁትን ማንኛውንም ሁኔታዎች ማሻሸል፤ መቀየር እንዲሁም ሀሳቤን ቀይሪያለው ማለት አይቻልም፡፡

3. ማንኛውም ዕጩ ተወዳደሪ የጨረታውን ሂደት ለመስተጓጓል ቢሞከር ከጨረታው ውጭእንዲሆን ተደርጎ ወደ ፊት በሚደረገው የመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ የሚደረግ እና ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ የሚሆን ይሆናል፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ እንዲችል የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡

5. ተጫራቾች በሚሰሩበት የንግድ እና በንግድ ፈቃቸው ዘርፍ ብቻ ነው መወዳደር የሚችሉት፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ የግዥ መደብ ብር (5,000) አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. አሸናፊ ድርጅት ዕቃውን ጭነው እስከ መ/ቤታችን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

8. ተጫራቶች ዕቃው የተሰራበትን/የተመረተበትን ሀገርና የጥራት ደረጃ የመስራት አቅሙን እንዲሁም ሞዴሉንና የተመረተበት ዓ.ም መግለጽ አለባቸው::

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦሪጂናል በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡

10. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን መሙላት ያለባቸው በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ብቻ መሆን እለበት፡፡ እንዲሁም እያንዳንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ በራሳቸው ሰነድ ላይየሚሞላ ለስራችን አመቺ ስለማይሆን ተቀባይነት የለውም፡፡

11. ጽ/ቤታችን የሚያጫርታቸውን የእንዱ ዋጋ ሲሆን አሸናፊውን የሚፈልገውን የዕቃ ብዛት ማዘዝ ይችላል፡፡

12. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፤ ሙሉ አድራሻቸውን፤ ስልከ ቁጥራቸውን ፋክስ ቁጥራቸውን በትከከል ፅፈው መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸው::

13. ተወዳዳሪዎች የሚሰጡት የጨረታ ዋጋው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናን፡፡

14. መ/ቤቱ ጨረታውን ገምግሞ ለማሳለፍ ወይም ውድቅ ለማድረግ የሚጠቀምበት ዘዴ እንደ ዕቃው አይነት ወይም የሚፈለገው አገልግሎትን መሰረት በማድረግ ጥራትን ወይም ዋጋን ከግንዛቤ በማስገባት ተወዳዳሪዎችን አሸናፊ ወይም ውድቅ የሚደረግ ሲሆን ሁለት እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ በብዛት ላሸነፈው የሚሰጥ ይሆናል፡፡

15. ሰነዱ ለሽያጭ የሚቆይበት ቀን ከ08/12/2017 እስከ 28/12/2017 ዓ.ም ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ30/12/2017 ዓ.ም በ3፡30 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኘበት በዚሁ እለት በ4፡00 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ዕ/ቤት ውስጥ በይፋ ይከፈታል፡፡

16. የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ዕ/ቤት ሰነድ ሽያጭ በማይመለስ ብር (500) አምስት መቶ ብር ብቻ ከነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በባንክ መደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000026657028 በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ገቢ በማድረግ ስሊፕ በመያዝ ሰነዱን መግዛት የሚቻል ሲሆን ተወዳዳሪ ድርጅቶች ሰነድ ከገዙበት ቀን ጀምሮ በተዘጋጀላቸው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የሰነዱን ሽያጭ እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡

17. የጨረታ ውል ከጨረታ ሰነድ ጋር ስለሚሸጥ በውል መሰረት ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅቶች ለውሉ ተገዥ መሆን አለባቸው፡፡

18. ጽ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

19. አሸናፊ ድርጅቶች ካሸነፉ ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ መደበኛ ሂሳብ ቁጥር 1000026657028 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ስሊፕ በመያዝ ውል መግባት ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ: -09-84-68-57-63/09-49-42-06-89/09-11-06-57-57/09-13-43-66-41

Save Tender