Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት
  • Address ድሬዳዋ ከተማ ፡ ድሬዳዋ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025 112 13 62
  • Website
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security20,000 /ሀያ ሺ ብር/
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪዎች ጎማ ለመግዛት ከዚህ በታች በቀረቡት መስፈርቶች መሰረት ጨረታ አውጥቶ ተጫራቾችን ለማወዳደር ይፈልጋል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪዎች ጎማ ለመግዛት ከዚህ በታች በቀረቡት መስፈርቶች መሰረት ጨረታ አውጥቶ ተጫራቾችን ለማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም

  1. ጨረታ መለያ ቁጥር 001 /2018
  2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለውና ማቅረብ የሚችል
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሀያ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል።
  6. የጨረታ ሠነዱን በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ መግዛት የምትችሉ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት ይዘጋና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡30 ሰአት ይከፈታል።
  8. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 025 112 13 62 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት

 

Save Tender