Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-2-11-62-87
  • Website
  • Deadline18 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአድስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5%
  • opening date2025-08-18 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Cloth And Shoes

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትየተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ ነከ፣ አልባሳት፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ ነከ፣ አልባሳት፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብርየከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/12/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 7/12/17 እስከ 11/12/17 ዓም

 

የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

ነሀሴ 12/2017 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 047-211-62-87/047-211-29-97 ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

 

 

 

 

Save Tender