Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
  • Address አዳማ ከተማ ሶሬቲ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 17 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline15 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን
  • opening date2025-09-15 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

ቅርንጫፍ

የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

የጨረታው ደረጃ

ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

የቤት ቁጥር

ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት (ካ.ሜ)

ቀን

ሰዓት

 

1

ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ

ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ

አለም ጤና

አለም ጤና

ኦዳ

-

WBIFLM/3419/AL2006

400

2,631,544.16

5/01/2018 ዓ.ም

ጠዋት 4፡00-5፡30

3ኛ ዙር

 

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. በጨረታው እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ጨረታው የሚካሄደው አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን ስለ ሚጫረቲት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ።
  3. በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት።
  5. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  6. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
  7. በህግ ገዢ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች ግብሮች ከስም ዝውውር የተያያዙ ክፍያዎች በጨረታ የአሸናፊ የሆነው ገዢ ይከፍላል።
  8. ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዛወር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል።
  9. የንግድ ማህበራታን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን አለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ሶሬቲ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 17 ማነጋገር ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

 

Save Tender