የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 001/2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብዓት ግዢ እና የሕንፃ ጥገና ሥራ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 001/2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብዓት ግዢ እና የሕንፃ ጥገና ሥራ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-
1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የመወዳደሪያ ሰነድ ከአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከፍል 4 ኪሎ ግንፍሌ ድልድይ ከፍ ብሎ ወረዳ 7 የግዥ ቡድን 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክርወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ታከስ ከሊራንስ እንዲሁም በመንግሥት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፡-
- ለሎት - 1 የኮንስትራከሽን የእንጨት እና ብረታ ብረት ስልጠና ዕቃ--5,000.00 ብር፤
- ለሎት - 2 የሆቴል እና የፀጉር ሥራ ስልጠና ዕቃ--5,000.00ብር፤
- ለሎት - 3 የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ የስልጠና እቃ--5,000.00
- ለሎት - 4 የቢዝነስ እና ICT /አይሲቲ/ የስልጠና እቃ--5,000.00 ብር፤
- ለሎት - 5 የቢሮ ቋሚ እና አላቂ ዕቃ-10,000.00 ብር፤
- ለሎት - 6 የደንብ ልብስ— ----10,000.00 ብር፤
- ለሎት - 7 የፅዳት ዕቃዎች--10,000.00 ብር፤
- ለሎት - 8 የህትመት ዕቃዎች----------5,000.00 ብር፤
- ለሎት - 9 የከሊኒከ ዕቃዎች-----—5,000.0
- ለሎት - 10 የመኪና ዕቃ -5,000.00 ብር፤
- ለሎት - 11 የህንፃ የጥገና ሥራ----10,000.00 ብር፤
በባንክ በተረጋገጠ Certified Payment Order (CPO) ብቻ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ከ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኃላ 11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን ኮሌጁ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ የአንዱ ዋጋ ቫትን ባካተተ መልኩ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ኦሪጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑበትን እቃ ለኮሌጁ ንብረት ግምጃ ቤት ያስረከባሉ፡፡
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃ በምርመራ ላይ በተቀመጠው መሠረት መሆን አለበት፡፡
9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10. ከአሸናፊው ድርጅት ጋር በውል ላይ በተቀመጠው ብዛት ላይ ዋጋ ሳይቀየር 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡
ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ የጨረታውን ሂደቱን ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ለወደፊቱ በመንግሥት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ ታግደው ያሳያዙት ዋስትና ይወረሳል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ለመሳተፍ በሰነዱ ምርመራ ላይ በተጠቀሰው መሰረት በእስፒክወይም ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ማቅረብ አለበት፡፡
አድራሻ፦ አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሴጅ ግንፍሴ ድልድይ ከፍ ብሎ ወረዳ-7
ስልክ ቁጥር፡-011-1-26-18 25 ወይም 011-1-11-16-28
የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
