የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ዕቃዎች እና ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ዕቃዎች እና ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣ በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገበ፣ በጨረታ ለመሳተፍ ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ሆኖ እነኝህን ማስረጃዎች አደራጅተው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) እና የተጫራቾች መመሪያ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000013485236 በማስገባት አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 46 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሎት/በLot (ሎት1 ብር 40,000.00 እና ሎት2 ብር 60,000.00) ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣ ለ15 ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከሰዓት 7፡30 ታሽጎ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ቴክኒካል ዋናውንና አንድ ኮፒ እና ፋይናንሻል ዋናውንና አንድ ኮፒ ብዛት (4) በአራት ፖስታ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ16ኛ ቀን 7፡30 ሰዓት በፊት በታሸገ ፖስታ በማድረግ አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ጥራቱን የጠበቀና ኦርጅናል መሆን ይኖርበታል፤
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-220-42-24/046-212-34-68 ይጠቀሙ።
አድራሻ፡- ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አጠገብ፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት
