Tender Detail

Tender Details

  • Company ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ
  • Address ካዛንቺስ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ሙሉጌታ ኮሜርሻል ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 613 ፣ 623 ፣ 634 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-04-38-08
  • Website
  • Deadline22 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20,000 (ሃያ ሺ ብር)
  • opening date2025-08-22 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ የዳሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔው በሰጠው ተጨማሪ ሥልጣን መሰረት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በቁጥር ቅ8/522/4ለ/11 በቀን 14/21/2011 ዓ/ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ መሰረት ጃፓን-ቶዩታ ሚኒባስ የሆነው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ ማከራየት ይፈልጋል።

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ


 

መኪና ለማከራየት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

 

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ የዳሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔው በሰጠው ተጨማሪ ሥልጣን መሰረት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በቁጥር ቅ8/522/4ለ/11 በቀን 14/21/2011 ዓ/ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ መሰረት ጃፓን-ቶዩታ ሚኒባስ የሆነው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ ማከራየት ይፈልጋል።

ስለሆነም

  1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ነበር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. መኪናውን የሚከራየው ለድርጅቶች፤ ኤንጂሆ፤ ለግብረሰናይ ድርጅቶች፤ ኢንተርናሽናል ሆቴሎች፣ ለትምህርት ቤቶች ብቻ ነው።
  3. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች የመኪና ኪራይ መነሻ ዋጋ ናፍጣን የሚያካትት እና በጨረታ ያሸነፈው ተጫራች ለመኪና የሚያስፈልገውን ናፍጣ ከራሱ ነው።
  4. የመኪና ኪራይ መነሻ ዋጋ በቀን ቫትን ጨምሮ 5,000 (አምስት ሺ ብር)
  5. የመኪናው ዝርዝር ሁኔታ

- የተሰራበት ዘመን 2020                                          - የተፈቀደለት የጭነት መጠን 11 ሰው

- የሞተር ቁጥር 2KD BO48603                              - የመኪና አይነት ማኑዋል

- ቀለም ነጭ                                                            - የመኪና የፈረስ ጉልበት 100

- የነዳጅ አይነት ናፍጣ                                              - ታርጋ ቁጥር አ.አ 03-B59642

- የሻንሲ ቁጥር JTFJS02P105040428                   - የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 2494

- ሞዴል KDH202L-REMDY                                 - የሲሊንደር ብዛት 4

- መኪናው የሄደበት ኪሎ ሜትር 50,000

  1. ተጫራቾች ለመከራየት የሚጫረቱበትን ጃፓን ቶዮታ ሚኒባስ ነሃሴ 1/2017 ዓ/ም እስከ ነሃሴ 15/2017 ዓ/ም በአካል ተገኝተው መመልከት ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ እና የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ እንዲሁም ሌሎች ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ነሐሴ 16/2017 ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውደቅ ይደረጋል።
  3. ጨረታው ነሃሴ 16/2017 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስያዣ 20,000 (ሃያ ሺ ብር) ሲፒኦ በቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ ስም ማቅረብ ግዴታ ነው።
  5. በጨረታው ላይ ተሳትፎ ያለፈው ተጫራች ማለፉን ድርጅቱ ካሳወቀው ቀን ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ በጨረታው ያሸነፈበትን ገንዘብ ቅድሚያ የ 3 ወር በድርጅቱ አካውንት (በሂሳብ ቁጥር) ማስገባት እና ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ ማቅረብ እንዲሁም ሌሎች የሚፈለጉበትን ማንኛውም ማስረጃዎች የማቅረብ ግዴታ አለበት።

አድራሻ፡- ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ ካዛንቺስ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ሙሉጌታ ኮሜርሻል ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 613፣ 623፣ 634

ስልክ ቁጥር ሞባይል፡- 09-12-04-38-08/0911-98-33-64/0911-89-04-03/

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ

 

Save Tender