ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸውን ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሠራት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸውን ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
|
ተ.ቁ |
የሥራ ዝርዝር |
መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
Cement board duct cover |
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት |
24/12/2017 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
24/12/2017 ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
|
2 |
Supply and Fix high quality & approved type of 3mm thick self-leveling and Self smoothing Epoxy |
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት |
26/12/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
26/12/2017 ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02 አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት (ሎት) በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቆሬ አደባባይ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011-8-72-11-74 ወይም 0911-69-13-78
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B
