Tender Detail

Tender Details


በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወደራ ቅደመ አንደኛ፡አንደኛ እና መካከሰኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል።

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት


የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታው መስያ ቁጥር ወ/ት/ቤት/01/2018

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወደራ ቅደመ አንደኛ፡አንደኛ እና መካከሰኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል።

የግዢው ዓይነት                                                        የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት 1. የጽህፈት እቃዎች………………………………………..20,000.00 (ሀያ ሺ ብር ብቻ)

ሎት 2. የጽዳት እቃዎች………………………………………….20,000.00 (ሀያ ሺ ብር ብቻ)

ሎት 3. የደንብ ልብስ…………………………………………….20,000.00 (ሀያ ሺ ብር ብቻ)

ሎት 4. ቀሚ እቃዎች…………………………………………15,000.00 (አስር አምስት ሺ ብር ብቻ)

ሎት 5. የህትመት ስራ…………………………………………...5.000.00 (አምስት ሺ ብር ብቻ)

ሎት 6. የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ስራ……………………………3,000.00 (ሶስት ሺ ብር ብቻ)

ሎት 7. የጥገና ስራ…………………………………………………..20,000.00(ሃያ ሺ ብር ብቻ)

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ከፍለው ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ እና ያልታገዱ፤

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና የታደሰ የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ቁጥርያላቸው፤

4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን እቃዎች ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁና ለዚህም ለእያንዳንዱ እቃ እና ለቤተ ሙከራ ኬሚካሎች የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤

5. ለሎት 7 ከኮንስትራከሽን ባለስልጣን የተሰጠ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ከዚህ በፊት ለሰራቸው ስራዎች መልካም አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ቤቴል ወረዳ 06 አስተዳደር ገባ ብሎ የወይራ የመጀ/ደ/ት/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ የሰነዱን መግዣ ብር የአንድ ሎት መግዣ ዋጋ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤

7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በግልፅ ዋናውንና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰውም ባልተገኙበት የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስ ሰነዱን ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ህጋዊ በሆነ ባንከ ሲፒኦ(CPO) በማሰራት በየሎቱ በተጠቀሰው ዋጋ መሰረት በንግድ ዘርፋቸው ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባሪ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ በዘኛው ቀን 14 /12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።

9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በኋላ ባሉት ተከታታይ 05 (አምስት ቀናት ውስጥ በወቅቱ ቀርበው ውል ካልተዋዋሉ የጨረታ ማስከበሪያ ውርስ በተጨማሪም ወደ ሁለተኛ ተጫራች የምናልፍ መሆኑን እንዲሁም ውል ያሸነፉበት የእቃ 10 ፐርሰንት ሲፒኦ በማስያዝ በተጨማሪም እቃውን 15 ቀናት ሲዋዋሉ ውስጥ ፎቅ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡00 1ኛ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች ናሙና በተጠየቀባቸው እቃዎች ጨረታው እስከሚዘጋበት እለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12. የጨረታ ማስከበሪያ ፀንቶ የሚቆየው 60 ቀን ይሆናል፤ ከበጀት አንፃር ካሸነፈው ጨረታ 20% መጨመር መቀነስ እንችላለን።

13. በጥቃቅንና አነስተኛ ላይ ተደራጅተው የሚሳተፉ አቅራቢዎች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ስትመጡ ካደራጃችሁ አካል በጽ/ቤቱ ኃላፊ ብቻ በስም እና በስራ ድርሻው የተፈረመ ቲተር ያለበት እና በእኛ አድራሻ የተፃፈ ደብዳቤ መሆን ይኖርበታል ለሚመለከተው ሁሉ ተብሎ እንዲሁም በእስኪርቢቶ የተፃፈ ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ አሞልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል።

አድራሻ፡- በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስ/ትምህርትና ስልጠና ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ እንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለበለጠ መረጃ፡- 0113-49-89-62/61/0113-69-71-48

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስ/ትምህርትና ስልጠና ጽ/ቤት የወይራ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender