Tender Detail

Tender Details

  • Company የዴቨሎፕመንት ስሩ አደልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን(ዳንፌ)
  • Address ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0987074673
  • Website
  • Deadline12 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-13 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Vehicle , Transportation Service And Cargo

የዴቨሎፕመንት ስሩ አደልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን(ዳንፌ) በአሁኑ ሰዓት ከ4 ፕሮጀክቶች በላይ በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች በመተግበር ላይ ይገኛል። ለነዚህ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መጠቀም ይፈልጋል።

የዴቨሎፕመንት ስሩ አደልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን(ዳንፌ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨ/ቁ፡DAN/0055

 

የዴቨሎፕመንት ስሩ አደልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን(ዳንፌ) በሲቪል ማህበረሰብ አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ተመዝግቦ በመዝገብ ቁጥር 0045 በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚያከናውን ዘርፈ ብዙ የልማት ድርጅት ነው።

ድርጅታችን በአሁኑ ሰዓት ከ4 ፕሮጀክቶች በላይ በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች በመተግበር ላይ ይገኛል። ለነዚህ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መጠቀም ተፈልጓል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ተርን ኦቨር ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን የጨረታውን ሰነድ ገዝተው ለጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  3. ጨረታው ሐምሌ 30፣ 2017 እስከ ነሐሴ 6፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  4. ተጫራቾች የሚወዳሩበትን ዋጋ ጨረታ ሰነድን ሲገዙ በሚሰጣቸው የዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ ሞልተው እና በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ ነሐሴ 6 2017 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በእለቱ ነሐሴ ሰባት (7) 2017 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0987074673/0944011474 ይደውሉ።

 

Save Tender