ማፍ ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ስሪት የሆነ ሲኖ ትራክ 371 ፣ ሻክማን ፈሳሽና ደረቅ ጭነት ከነተሳቢው እና ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል::
Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)
MAF BUSINESS GROUP
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
ያገለገሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች እና የነዳጅ ታንከሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/006/2017
ማፍ ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ስሪት የሆነ ሲኖ ትራክ 371 ፣ ሻክማን ፈሳሽና ደረቅ ጭነት ከነተሳቢው እና ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል::
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
ጨረታው ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ በጨረታ ኮሚቴው ፊት ይከፈታል ::
ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114670551/0973017020
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
