መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን Reinforcement Bar 06 & Ø8 ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS
MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
በግልፅ ጨረታ ቁጥር dcmme 28/2017
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን Reinforcement Bar 06 & Ø8 ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
- Reinforcement Bar Ø6 & 08
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር(TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ 30/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይየሥራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ነሀሴ 15/2017 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡10 የሚከፈት ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡-ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ
የስልክ ቁጥር 0911-04-38-43 መደወል ይቻላል::
