Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጠጥቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid Security15,000
  • opening date2025-08-18 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የጠጥቻ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት የ2018 ዓመት የጠጥቻ ወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች የሚሆን የፅህፈት መሣሪያ የሚሆን ስቴሽነሪ ዕቃ ለመግዛት ስለተፈለገ ለፅህፈት መሣሪያ በስቴሽነሪ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጠጥቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የጠጥቻ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት የ2018 ዓመት የጠጥቻ ወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች የሚሆን የፅህፈት መሣሪያ የሚሆን ስቴሽነሪ ዕቃ ለመግዛት ስለተፈለገ ለፅህፈት መሣሪያ በስቴሽነሪ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት :

    1. የዘመኑ ግብር የተከፈለ/ የታደሰ
    2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
    3. የምዝገባ ሰርተፍኬትና አቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃ ያለው
    4. ተጫራቾች የጽ/ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ/ ብር በመክፈል የጠጥቸሃ ወረዳ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የደረሰኝ በመቁረጥ የጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 12 ሰነዱን መውሰድ ይቻላሉ፡፡
    5. ጨረታ በአየር የሚቆይበት ጊዜ ይህ ጋዜጣ በአየር ላይ የወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በአስራ አምስተኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
    6. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid secuity) 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ብር የጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም ተሰርቶ ማምጣት አለበት፡፡
    7. ጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ግዜ እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው ስለሚከፈት የጨረታን አከፋፈቱን ስነ-ስርዓት መከታተል የሚፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
    8. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው በጨረታ ሰነድ ላይ ድርጅቱ ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት።
    9. ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ሂደት አያስተጓጉሉም፡፡
    10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጠጥቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender