Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline14 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security100000.00
  • opening date2025-08-14 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Stationery Materials , Merchandise

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


 

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/02/2017

 

ድርጅታችን ለህትመት ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን፡፡
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ነሐሴ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ Tel. /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Save Tender