Tender Detail

Tender Details


በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪ ዕቃዎች ጎማና ካላማዳሪ፣ ስቴሽነሪ ቶኔር፣ IT ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና ሴፍት ዕቃዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት


 

የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ካላማዳሪ፣ ስቴሽነሪ፣ ቶኔር፣ IT ዕቃዎች ፈርኒቸር እና ሴፍቴ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/BGR/NCB/002/2018

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪ ዕቃዎች ጎማና ካላማዳሪ፣ ስቴሽነሪ ቶኔር፣ IT ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና ሴፍት ዕቃዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ሎት

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታው ዋስትና

ማስከበሪያ / CPO/

የጨረታ መዝጊያ እና

መክፈቻ ቀን

1

የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ

በቁጥር

1,870.00

50,000.00

ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ.ም

800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ

ቀን 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

 

 

2

የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማ እና ከለማዳሪ

በቁጥር

272.00

50,000.00

3

የተለያዩ ስቴሽነሪዎች

በቁጥር

10,141.00

30,000.00

4

የተለያዩ ፕሪንተር ቀለም

በቁጥር

269.00

30,000.00

5

የተለያዩ IT ዕቃዎች

በቁጥር

68.00

50,000.00

6

የተለያዩ ፈርኒቸር

በቁጥር

79.00

30,000.00

7

የተለያዩ ሴፍት ዕቃዎች

በቁጥር

724.00

50,000.00

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በዚህ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

 

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg.ppa.gov.et ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
  2. የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በሪጅኑ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000153727906 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU Benishangul gumuze region ተከፋይ የሆነ በእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተገለፀው መሰረት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒና ኦርጅናል እንዲሁም ፋይናንሽያል ኮፒና ኦርጅናል በማለት እንዲሁም ቴክኒካል ኤንቨሎፖች ውስጥ የፍላጎት መግለጫ ማረጋገጫ ክብ ማህተም እና ፊርማ በማስፈር እስከተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት አሶሳ ከተማ በራሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
  6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 057 275 4844/09 17 834 762/09 17 703 634/ መጠየቅ ይችላሉ።

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

አሶሳ

Save Tender