Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር
  • Address ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር ጽ/ቤት ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 582 480
  • Website
  • Deadline30 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100000.00
  • opening date2025-07-30 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo , Transportation Service And Cargo

የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የምርት ግብዓቶችን እና የተለያዩ እቃዎችን ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የድርጅቱ ፋብሪካ ወደሚገኝበት ደብረ ብርሃን እና ከአዲስ አባባ ወደተለያዩ ከተሞች የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት/ቶች ውል በመፈራረም የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር


 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አማ

የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ግልጽ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ HBSC/06/0164/25

 

የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የምርት ግብዓቶችን እና የተለያዩ እቃዎችን ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የድርጅቱ ፋብሪካ ወደሚገኝበት ደብረ ብርሃን እና ከአዲስ አባባ ወደተለያዩ ከተሞች የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት/ቶች ውል በመፈራረም የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፣

  1. አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት/ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሀምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ መግዛት ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ከሀምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሀምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ በሚዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማሰገባት አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ብር 100,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ ስም በማሰራት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ሀምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911 58 24 80 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

 

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት     

አዲስ አበባ

 

Save Tender