ገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለውሃ አቅርቦት የሚውል ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ /ውሃ ቦቲ ኪራይ አገልግሎት ለማግኘት ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 07/2017
ኮሌጃችን ለውሃ አቅርቦት የሚውል ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ /ውሃ ቦቲ ኪራይ አገልግሎት ለማግኘት ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመካፈል አቅራቢዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በዘርፉ የተመዘገበና የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- በስራ ዘርፉ መሰማራቱን የሚገልፅ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት
- የታደሰ የባለቤትነት ማረጋገጫ መታወቂያ
- ሶስተኛ ወገን የመድን ዋስትና ሽፋን ያለው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታው ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911770508/0913886324
ገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ
