Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline09 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-09 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

ተ.ቁ

የስራ ዝርዝር

መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

የግራናይት ማንጠፍ ስራ (የጉልበት ዋጋ ብቻ)

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት

03/12/2017 ከቀኑ 8፡00

03/12/2017 ከቀኑ 8፡15

2

ለግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት

05/12/2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00

05/12/2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡15

 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02 አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት (ሎት) በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
  5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ :-011-8-72-11-74 ወይም 0911-69-13-78

 

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender