Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline28 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-28 00:00:00
  • Categories Furniture , Used Items

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ውስጥ በሚገኘው ንብረት ክፍል የሚገኙ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nominees P.L.C

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/DE/03/18

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ውስጥ በሚገኘው ንብረት ክፍል የሚገኙ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11: 00) ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የዕቃዎቹን ሁኔታ ቀጠሮ በማስያዝ ገርጂ መብራት ሀይል ስቶር በሚገኘው የድርጅቱ ንብረት ክፍል በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፤ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው

የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-555 19 11

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

 

Save Tender