Tender Detail

Tender Details


ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለአሊያንስ አካዳሚ አገልግሎት የሚውል ባለ ስምንት ወለል ሕንፃ የማሻሻያ እና እድሳት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ABH Partners PLC (ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር)


 

ቁጥር: ABH/OMB/001/2025

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለአሊያንስ አካዳሚ አገልግሎት የሚውል ባለ ስምንት ወለል ሕንፃ የማሻሻያ እና እድሳት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሚጠበቁ የአገልግሎት ዘርፎች:

  • ሙሉ ህንፃ ማሻሻያ እና እድሳት ስራዎች: ይህ ኤቢኤች ፓርትነርስ በሚያቀርበው ዲዛይን መስረት የሚከናወን ይሆናል።
  • የኤምኢፒ (ሜካኒካል፣ ኤሌክትሪካል፣ ፕላምቢንግ) ኮንስትራክሽን ዝርጋታ: ሁሉንም አስፈላጊ የመካኒካል፤ የኤሌክትሪካል እና የቧንቧ ዝርጋታ ያካትታል፡፡
  • ተጫራቾች በዘርፉ አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደስ ግንባታ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና አግባብነት ካለው የህግ አካል የተሰጠ በዘርፉ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ያለው፣ BC-ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ እና በዘርፉ ከሶሰት አመት በላይ ልምድ ያለው።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 1,500.00 (አንድ ሺ አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከሐምሌ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም የኤ.ቢ.ኤች. ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ ከሚገኘው የድርጅታችን የፋይናንስ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 መውሰድ ይችላሉ።
  • የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ ከሐምሌ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 የሚቆይ ይሆናል።

 

አድራሻ

ኤ.ቢ.ኤች. ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ

ስልክ ቁጥር 0116186520

አዲስ አበባ

 

Save Tender