Tender Detail

Tender Details

  • Company REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113693518
  • Websitehttps://repieth.com/
  • Deadline24 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security10.00
  • opening date2025-07-24 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። አገልግሎቱም ሚሆነዉ ከረጲ አለም ገና እና ከአለም ገና ረጲ የተለያዩ ድራም እና ማሽነሪ ዕቃዎችን ማጓጓዝ ይሆናል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. የ2017 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  4. ጨረታው እስከ ሀምሌ 17,2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ሀምሌ 17,2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 4፡30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
  6. የትራንስፖርት ጭነት መጠን 150 ኩንታል እና ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና ኢንሹራንስ ዋስትና ያለው መሆን ይኖርበታል።
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
  8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከቫት በፊት መሆን አለበት።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872

 

Save Tender