Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal First Instance Court (FFIC) (የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት)
  • Address Lideta subcity, Wereda 4 Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251112733908
  • Websitehttps://www.ffic.gov.et/en-us/About-Us/History
  • Deadline19 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-19 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ጉዳይ ምክንያት በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

Federal First Instance Court (FFIC) (የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፌይሩዛ መሃመድ ዩሱፍ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብዱሰመድ መሃመድ ኢብራሂም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 90961 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘው የካርታ ቁጥሩ መ/ል/ሊ/5542 የሆነ ቤት እና ቦታ መነሻ ግምቱ ብር 1,180,600 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ስድስት መቶ ብር/ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ባለው ጊዜ የተጫራቾች ምዝገባ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው በተጠቀሰው ቀን እና ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከሰዓት 8፡00 እስከ 9፡30 ባለው ጊዜ ይከናወናል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያና በሲፒኦ (CPO) የሐራጅን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ ብር 295,150.17 /ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ ከ17/100/ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፉበትን ገንዘብ 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 በፍ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ማስያዝ አለባቸው፡፡ ቀሪውን 3/4ኛ ገንዘብ ደግሞ ጨረታው በተካሄደ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ይህ ባይሆን ቀድሞ የተያዘው ገንዘብ ለጨረታ የወጣው ወጪ ተቀንሶለት ቀሪው ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ሊገነዘቡ ይገባል፡፡

 

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

 

Save Tender