Tender Detail

Tender Details

  • Company Sustainable Environment and Development Action (SEDA) (ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን)
  • Address ቴሌ ጋራጅ ፊት ለፊት የኋላወርቅ ይርዳው ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 31 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011416 23 06
  • Websitehttp://seda-ethio.org
  • Deadline19 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-19 00:00:00
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action (SEDA) ያገለገሉ ሁለት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Sustainable Environment and Development Action (SEDA) (ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action (SEDA) በቁጥር 0160 ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ያገለገሉ ሁለት መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ በውድድሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ቴሌ ጋራጅ ፊት ለፊት የኋላወርቅ ይርዳው ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 31 በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን አስፈላጊውን ፎርም ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ አስረኛው ቀን ድረስ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው በአስረኛው ቀን ሰባት ሰዓት (7፡00) ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ ስምንት ሰዓት (8፡00) በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሚከፈት መሆኑን እያሳውቅን በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011416 23 06/ 0911 47 14 86/09 23 08 55 23 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን

 

Save Tender