Tender Detail

Tender Details

  • Company የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ
  • Address ማዕከላዊ ጎንደር ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0583340607
  • Website
  • Deadline20 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-20 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Used Items

በምዕ/ደ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምዕ/ደ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  • ማንኛውም ግለሰብ /ድርጅት/ በጨረታው የመሳተፍ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች የንብረቶችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 800 /ስምንት መቶ ብር/ ከወረዳው⁄ግዥ/ፋይናንስ/ቡድን/ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ። በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በምዕ/ደ/ወ/ገን/ጽ/ቤት/ግዥ/ፋ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-

በስልከ ቁጥር 0583340607 መደወል ችላላችሁ፡፡

 

የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ

 

Save Tender