በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የቢሮ መገልገያ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ወረቀት፣ ዲቫይደር እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ብሄራዊ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/009/2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የቢሮ መገልገያ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ወረቀት፣ ዲቫይደር እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች |
100,000.00 |
ሐምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት |
ሐምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘው ሕናፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸው አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583206999/6775 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን
