Tender Detail

Tender Details

  • Company Tearfund Horn of Africa Regional Office (ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ)
  • Address መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዋና ቢሮ አራተኛ ፎቅ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 253 ኦሎምፒያ አብዮት እርምጃ ት/ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0986109504
  • Websitehttps://www.tearfund.org/about-us/our-impact/where-we-work/ethiopia
  • Deadline15 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-15 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Vehicle

ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሽከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Tearfund Horn of Africa Regional Office (ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ)


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሽከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በጨረታ ላይ መወዳደር ይችላል።

የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከድርጅቱ ዋናው ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

  • ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀውን ተሸከርካሪ እና የቢሮ እቃዎች ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ10 የስራ ቀናት አዲስ አበባ በሚገኙበት የድርጅቱ ቢሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ሰነድ የገዙበትን ማስረጃ (ደረሰኝ) በማሳየት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 9:30 ድረስ መመልከት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የተሽከርካሪውንና የቢሮ እቃዎቹን ዝርዝር የያዘው ሠነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ /Column/ ሥር የሚገዙበትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል በድርጅቱ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በመጨረሻው ቀን የጨረታ ሳጥኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ላይ ተጫራቶችና ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱት መኪና የጨረታ /ቢድ ቦንድ/ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ ሃያ በመቶ (20%) በቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ፓስታ በማድረግ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ መሆኑን እየገለፅን ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0986109504 10912919469 በስራ ሰዓት ብቻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የተሽከርካሪዎች ዓይነት እና ዝርዝር

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው ዓይነት

ሰሌዳ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

1

Ford Fiesta

5-01602

WFOHXXGAIH6U60740

2006 እ.ኤ.አ

2

Ford Everest

5-01352

MNCLS4D405W115255

2005 እ.ኤ.አ

 

አድራሻ፡- መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዋና ቢሮ አራተኛ ፎቅ አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 253 ኦሎምፒያ አብዮት እርምጃ ት/ቤት ፊት ለፊት

 

ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ

 

Save Tender