Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት
  • Address ሻሸመኔ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461103382
  • Websitehttps://combanketh.et/
  • Deadline14 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineReporter
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-14 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land , House, Building And Warehouse

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት

ብርሃኑ ኮርሶ

ባቱ ቅርንጫፍ

በባቱ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር 01R/ 105/2012 የቦታ ስፋቱ 269.36 ሜ.ካሬ የመኖሪያ ቤት

3,729,353.08

2ኛ

ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም

ከ4 – 6 ሰዓት

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍው ባይፈጸም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገገዢ ባንኩ ከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  4. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል።
  5. ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት በባቱ ከተማ ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  7. ስለ ንብረቱ እና የሽያጭ ሁኔታው ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ በ0461103382 ወይም በ0911387237 ደውለሎ መጠየቅ ይቻላል::

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት

 

Save Tender