Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የማህበረሰብ ሳይንስ ምርምር ድርጅት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0941 56 66 66
  • Website
  • Deadline07 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-07 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የማህበረሰብ ሳይንስ ምርምር ድርጅት ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 95,000 የቡና ችግኞችን ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪሎ ሜትር ርቀት ወደሚገኘው ቢጣ ወረዳ ሸዳ ቀበሌ ድረስ በአምስት ቀናት ውስጥ ማጓጓዝ ይፈልጋል።

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የማህበረሰብ ሳይንስ ምርምር ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የማህበረሰብ ሳይንስ ምርምር ድርጅት ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 95,000 የቡና ችግኞችን ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪሎ ሜትር ርቀት ወደሚገኘው ቢጣ ወረዳ ሸዳ ቀበሌ ድረስ በአምስት ቀናት ውስጥ ማጓጓዝ ይፈልጋል።

ስለዚህ፡

  1. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የደረቅ ጭነት መጓጓዣ ህጋዊ ፈቃድ ያለው
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል በቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ዳይሬከቶሬት ጽ/ቤት ቦንጋ ዪኒቨርሲቲ መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዋና ሰነድ እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው በቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቦንጋ ዪኒቨርሲቲ በማስገባት በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይንም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ ቀን ጨረታው ይከፈታል
  5. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የችግኝ ማጓጓዝ ስራ ሸዳ ቀበሌ ድረስ ማድረስ ይኖርባቸዋል
  6. ድርጅቱ ክፍያውን የሚያከናውነው 100 ፐርሰንት ችግኞቹ ሸዳ ቀበሌ መድረሳቸውን ጨረታውን ባወጣው ድርጅት ሲረጋገጥ በቻ ነው፡፡
  7. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው በ3 ቀን ውስጥ በቡናና ሻይ ቅመማ ቅመም ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቦንጋ ዪኒቨርሲቲ ቀርበው ውል መፈራረም የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በበከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውለው ይጠይቁ። 0941 56 66 66

 

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የማህበረሰብ ሳይንስ ምርምር ድርጅት

 

Save Tender