Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ አቢሲኒያ የህዝብ ትራንስፖርት አ.ማህበር
  • Address አ/ከተማ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ትልቁ መናኸሪያ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 46 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 19 48 67 88
  • Website
  • Deadline05 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-05 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

አዲስ አቢሲኒያ የህዝብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ለስራ የሚያስፈልጉትን የህትመት ውጤቶች አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል።

አዲስ አቢሲኒያ የህዝብ ትራንስፖርት አ.ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ አቢሲኒያ የህዝብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ለስራ የሚያስፈልጉትን የህትመት ውጤቶች አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት:-

1ኛ የመንገደኛ የጉዞ ትኬት ብዛት 2000 /ሁለት ሺህ/

2ኛ የጉዞ መውጫ ፈቃድ ብዛት 2000 /ሁለት ሺህ/

3ኛ የቼክ ወጪ ማዘዣ ብዛት 50 /ሃምሳ/

ስለሆነም በመስኩ የተሠማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም ስራውን በሚፈለገው ጊዜ ሠርተው ማስረከብ የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡-

1ኛ በዘርፉ የተሠማራ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

2ኛ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ያለው፡፡

3ኛ በተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና ሌሎችም መረጃዎችን ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በማያያዝ ማቅረብን የሚችሉ ሊሆን ይገባል ፡፡

በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሠው የህትመት ስራዎች መስራት የሚፈልጉ ከላይ የተጠቀሡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናው መ/ቤታችን አ/ከተማ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ትልቁ መናኸሪያ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 46 በማስገባት መወዳደር ትችላላችሁ። በስምንተኛው ቀን የጨረታው አሸናፊና ዝርዝር መረጃው ተለይቶ በግልፅ ይለጠፋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 19 48 67 88 ወይም 09 12 16 00 99 በመደወል መጠየቅ ይችላል ፡፡

 

አዲስ አቢሲኒያ የህዝብ ትራንስፖርት አ.ማህበር

 

Save Tender