Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline14 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-14 00:00:00
  • Categories Furniture , Materials , Used Items

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን በሚያስተዳድራቸው ህንጻዎች ውስጥ የሚገኙ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- CN/DE/04/17

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን በሚያስተዳድራቸው ህንጻዎች ውስጥ የሚገኙ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ከፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት) እንዲሁም ከሠዓት (7፡00-11፡00 ሰዓት) ማግኘት ይቻላል።

ተጫራቾች የዕቃዎቹን ሁኔታ ቀጠሮ በማስያዝ ጀሞ ሰይድ ያሲን ህንጻ እና የግል ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በሚገኘው የድርጅቱ በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል። ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንጻ

5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል

ስ.ቁ.:- 011-5-55-19-11

 

Save Tender